የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር መሥራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ በጉባኤው የምክር ቤቱን አፈ ጉባኤ፣ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርን እና ሌሎችንም ሹመቶችን እንደሚያጸድቅ...
ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ኾነው ተመረጡ።
ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ኾነው ተመርጠዋል።
የኢፌዲሪ ፌደሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።
ምክር ቤቱ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚልን የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ አድርጎ...
አቶ መልካሙ ሽባባው የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።
አቶ መልካሙ ሽባባው የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾመዋል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ ምክር ቤት አስቸኳይ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በጉባኤው አቶ መልካሙ ሽባባውን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ...
የፌዴራል መንግሥት ምስረታ ዛሬ ይካሄዳል።
ኢትዮጵያ ያካሄደችውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተከትሎ፣ አዲሱን መንግሥት የምትመሠርትበት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ደርሳለች።
በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች የመንግሥት ምስረታ ሂደት መከናወኑን ተከትሎ፤ ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የፌዴራል መንግሥት ይመሠረታል።
ዛሬ የሚካሄደው የመንግሥት ምስረታ...
የኢትዮጵያ ቀጣናዊ የሰላም ዲፕሎማሲ አቅም እና ተጽዕኖ ፈጣሪነት !
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ መንግሥታቸው የተከተለው የሀገር ውስጥ እና የውጭ ፖሊሲ በቀጣናው እና በሀገር ውስጥ የነበረውን የፖለቲካ ምህዳር የቀየረ አዲስ ምዕራፍ ከፍቷል።
ለበርካታ ዓመታት በውጥረት፣ በግጭት እና በጥርጣሬ የተሞላውን የቀጣናውን...








