አቶ መልካሙ ሽባባው የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።

13
አቶ መልካሙ ሽባባው የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾመዋል።
‎
‎የደብረ ማርቆስ ከተማ ምክር ቤት አስቸኳይ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
‎
ምክር ቤቱ በጉባኤው አቶ መልካሙ ሽባባውን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።
‎
‎አቶ መልካሙ ሽባባው በተለያዩ የመሪነት ቦታዎች ሕዝባቸውን በታማኝነት እና በቁርጠኝነት ያገለገሉ መሪ መኾናቸው ተገልጿል።
#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ 🇪🇹
በአሰፋ ልጥገበው
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous article‎የፌዴራል መንግሥት ምስረታ ዛሬ ይካሄዳል።
Next articleወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ኾነው ተመረጡ።