
ኢትዮጵያ ያካሄደችውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተከትሎ፣ አዲሱን መንግሥት የምትመሠርትበት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ደርሳለች።
በሁሉም የሀገሪቱ ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች የመንግሥት ምስረታ ሂደት መከናወኑን ተከትሎ፤ ዛሬ መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም የፌዴራል መንግሥት ይመሠረታል።
ዛሬ የሚካሄደው የመንግሥት ምስረታ ኢትዮጵያ በሁሉም መስክ የጀመረቻቸውን የልማትና የመልካም አስተዳደር ሥራዎች በቁርጠኝነት ለማስቀጠል ዝግጁ መሆኗን የምታበስርበት ታላቅ ቀን ነው።
#ባሕር_ዳር፡ መስከረም 25/2019 ዓ.ም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
