ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ኾነው ተመረጡ።

18
ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ ኾነው ተመርጠዋል።
የኢፌዲሪ ፌደሬሽን ምክር ቤት 7ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።
ምክር ቤቱ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚልን የፌደሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ አድርጎ መርጧል። አቶ ደስታ ሌዳሞ ደግሞ የፌደሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ኾነው ተመርጠዋል።
#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ 🇪🇹
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleአቶ መልካሙ ሽባባው የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ኾነው ተሾሙ።
Next articleየሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር መሥራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።