“በአንድ እንቅፋት አንዴ መመታት ተፈጥሯዊ ቢኾንም ደጋግሞ መመታት ግን የጤና አይደለም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር በመኾን በምክር ቤቱ ተሹመዋል። ለምክር ቤት አባላትም ንግግር...

“ኢትዮጵያ አሸናፊ እንጂ ተሸናፊ ዜጋ የላትም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ሥብሥባውን እያካሄደ ነው። በምክርቤቱም ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በድጋሚ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው ተመርጠዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ባደረጉት...

ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው ተሾሙ።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ ዐቢይ አሕመድን (ዶ.ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሾሟል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ወይዘሮ አየለች እሸቴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ኾነው ተሾሙ።

ወይዘሮ አየለች እሸቴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ኾነው ተሹመዋል። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ምክር ቤቱ ወይዘሮ አየለች...

አቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ኾነው ተሾሙ።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ አሕመድ ሽዴን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል። አቶ አሕመድ ሽዴ...