
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ አቶ አሕመድ ሽዴን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል።
አቶ አሕመድ ሽዴ ባለፉት ዓመታት የገንዘብ ሚኒስትር ኾነው ሀገራቸውን እና ሕዝባቸን አገልግለዋል።
ዛሬ ደግሞ የሕዝብ ተወካዮች የምክር ቤቱ አፈጉባኤ ኾነው ተሹመዋል።
#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!
#ባሕር_ዳር፡ መስከረም 25/2019 ዓ.ም
በታርቆ ክንዴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
