ወይዘሮ አየለች እሸቴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ኾነው ተሾሙ።

10
ወይዘሮ አየለች እሸቴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ኾነው ተሹመዋል።
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ ወይዘሮ አየለች እሸቴን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል።
#ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ!
#ባሕር_ዳር፡ መስከረም 25/2019 ዓ.ም
በታርቆ ክንዴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous articleአቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ኾነው ተሾሙ።
Next articleዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው ተሾሙ።