“የነፍጥ አዙሪትን በዘላቂነት ማስቀረት ይገባል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ሥብሠባቸውን አካሂደዋል። በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ሥብሠባ የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም ኢትዮጵያ በማይናወጥ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እንድትጸና፣ ዜጎቿም ለሀገር...

ጥናቶቹ ለፖሊሲ አውጪዎች እና ለተመራማሪዎች ግብዓት ኾነው ያገለግላሉ።

#የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት 5ኛውን ዙር የሥነ ሕዝብ እና ጤና ጥናት በአማራ ክልል ደረጃ ይፋ ማድረጊያ መድረክ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሥራ አሥኪያጅ ሀብታሙ ጤናው ተቋሙ መረጃዎችን በቆጠራ ወይም በናሙና...

በጥልቅ ሃሳብ መመራት እና ችግሮችን አስቀድሞ መለየት የኢትዮጵያ ብሩህ መንገድ አመላካቾች ናቸው።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ሥብሠባ ተካሂዷል። በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ሥብሠባ የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ መንግሥት የኢትዮጵያን ዘላቂ ብሔራዊ ጥቅሞች ለማስጠበቅ ሁሉንም የጥንካሬ አቅሞች...

“የዋጋ ግሽበት ወደ ነጠላ አሐዝ እንዲወርድ በትኩረት ይሠራል” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ሥብሠባ ተካሂዷል። በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ሥብሠባ የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ንግግር አድርገዋል። በንግግራቸውም ኢትዮጵያ በማኅበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊ እና በአገልግሎት ዘርፍ ከፍተኛ እመርታ...

‎የ2019 ዓመት ዕቅድ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅሞች የሚያስከብር ነው።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ሥብሠባ ተካሂዷል። በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ሥብሠባ መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ንግግር አድርገዋል። በዚህም የተያዘውን የ2019 በጀት ዓመት የትኩረት አቅጣጫን አብራርተዋል። የትኩረት...