የዓለም አቀፉ ጂኦፖለቲካ አዲስ አሰላለፍ እና የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ አቋም።

ዓለም አቀፉ የፖለቲካ ምሕዳር ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ታይቶ በማይታወቅ ፍጥነት እየተለወጠ ይገኛል። የኀይል ሚዛኑ ከአንድ ወገን የበላይነት ወደ ብዙ ተዋናዮች የሚሳተፉበት አዲስ የዓለም አሰላለፍ እየተሸጋገረ ባለበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ ደግሞ በጂኦ ፖለቲካው መሐል...

ቀይ ባሕር ለኢትዮጵያ፤ የዛሬ ሕልውና፣ የነገ ተስፋ።

ቀይ ባሕር እና የኤደን ባሕረ-ሰላጤ በዓለም አቀፍ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚ እና የደኅንነት ጉዳይ ላይ ወሳኝ ከኾኑ የውኃ አካላት መካከል ከቀዳሚዎቹ ይጠቀሳሉ። ቀጣናው በዓለም አቀፍ የንግድ እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አለው። የዓለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ፣ የተፈጥሮ ጋዝ...

“ያልተጠቀምንባቸው የፈውስ እንቁዎች”

የሰው ልጅ የተለያዩ ሕመሞች ሲያጋጥሙት ለሕመሙ ድኅነት ዘመናዊ እና ባሕላዊ መድኃኒቶችን ሲጠቀም ይስተዋላል። በየአካባቢው የሚገኙ እጽዋትን በመጠቀም በባሕላዊ መንገድ ሕመሙን ሲያስታግስ እና ሲፈውስ ማስተዋልም የተለመደ ነው። በየአካባቢው የሚገኙ ሀገር በቀል የመድኃኒት እጽዋት ደግሞ የፈውስ ምንጭ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዲሱን የአሥፈጻሚ አካላት አደረጃጀት አዋጅ በሙሉ ድምጽ አጸደቀ።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት አሥፈጻሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ሥልጣን እና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁን ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባው ነው...

ከጠባቡ ኩሬ ወደ ሰፊው ዓለም:- የኢትዮጵያ ማንነት እና የታላቅ ሥልጣኔ ርዕይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "የኢትዮጵያ ዘላቂ ችግር የሚፈታው ኢትዮጵያ ሥልጣኔ ስትገነባ ብቻ ነው" ያሉት ሀሳብ ሀገሪቱ ለዘመናት ከተዘፈቀችበት አዙሪት ለመውጣት የሚያስችላትን ስትራቴጂካዊ አቅጣጫ የሚያመላክት ነው። የዛሬው ትውልድ አደራ እና የነገው ማኅተም የኾነው ይህ የሥልጣኔ...