“ፍቱን መድኃኒቱ ምክክር ብቻ ነው”

ውይይት እና ምክክር የኢትዮጵያ ነባር እሴት ነው። በተለይ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት፤ ማኅበራዊ ትስስርን ለማጠናከር እና የሀገርን ሰላም እና አንድነት ለማስጠበቅ ከፍተኛ ሚና ሲጫወት ቆይቷል። ሽምግልና፣ ገዳ፣ ጆካ ምክር ቤት፣ ሉዋ፣ አበጋር እና ሺንጋ...

“ባለሀብቱን እና ኅብረተሰቡን በማሳተፍ የልማት ሥራዎችን ማፋጠን ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ ( ዶ.ር)

‎የአማራ ክልል የማኅበራዊ ዘርፍ መሪዎች በጎንደር ከተማ የሚገኙ ማኅበራዊ ተቋማትን ጎብኝተዋል። ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቹ በጎንደር ከተማ የፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን፣ የጎንደር መምህራን ኮሌጅን፣ የአይራ ሆስፒታልን እና ሌሎች የጤና ተቋማትን ተመልክተዋል። በፋሲለደስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...

“የተጀመሩ የመንገድ መሠረተ ልማቶች እንዲጠናቀቁ በትኩረት ይሠራል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም ሰባት ኤርፖርቶች መገንባታቸውን...

“ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ዓመታት አንድ ዶላር ኮመርሻል ሎን አልተበደረችም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። በምላሻቸውም የኢትዮጵያ...

የኢኮኖሚ ሪፎርሙ የሚጨበጥ ለውጥ አምጥቷል።

  6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 30ኛ መደበኛ ሥብሠባውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት አካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ...