“የክልሉን የሰው ኀይል በቴክኖሎጂ ለማብቃት እየተሠራ ነው” ፕሮፌሰር ማተብ ታፈረ
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ከአፍሪካ ዲጂታል እና ኢኖቬሽን ቴክኖሎጂ አካዳሚ ጋር የኤአይ ቴክኖሎጂ ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችል የጋራ የውል ስምምነት ተፈራርሟል።
የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ማተብ ታፈረ እንደገለጹት የዩኒቨርሲቲው የአምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ዋነኛ...
“እምቅ ሃብትን በዘመናዊ ዕውቀት እና ቴክኖሎጂ በማልማት የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ "ዘመናዊ ግብርና ለሁለንተናዊ ልዕልና" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) እንደገለጹት የግብርናው ዘርፍ የሀገሪቱ የረጅም ዘመን የዕድገት መሠረት...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ (ዶ.ር) አሕመድ አቅራቢነት፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ፣ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኜ የማገልገልን ዕድል ዳግም አግኝቻለሁ።
የተቀበልኩት ሕዝብና ሀገርን የማገልገል ከባድ ኃላፊነት ነው። ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በምችለው ሁሉ በማገልገል...
“አዲሱ የሹመት አወቃቀር ኢትዮጵያ የሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች የጋራ ሀገር መኾኗን መሠረት ያደረገ ነው” ጠቅላይ...
ሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ መደበኛ ሥብሠባውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቧቸውን ሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አዲሱን የመደመር ካቢኒያቸውን ሲያዋቅሩ የአሥፈጻሚ አካላት...
ምክር ቤቱ የሚኒስትሮችን ሹመት አጸደቀ።
ሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው።
በጉባኤው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቧቸውን ሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል።
ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ( ዶ.ር):- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
አቶ አዲሱ አረጋ :- የግብርና ሚኒስትር
ፍጹም አሰፋ...








