የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦

3
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ (ዶ.ር) አሕመድ አቅራቢነት፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቆ፣ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኜ የማገልገልን ዕድል ዳግም አግኝቻለሁ።
የተቀበልኩት ሕዝብና ሀገርን የማገልገል ከባድ ኃላፊነት ነው። ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን በምችለው ሁሉ በማገልገል ኃላፊነቴን እንድወጣ የሁላችሁም ድጋፍ እና ጸሎት አስፈላጊ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous article“አዲሱ የሹመት አወቃቀር ኢትዮጵያ የሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች የጋራ ሀገር መኾኗን መሠረት ያደረገ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
Next article“እምቅ ሃብትን በዘመናዊ ዕውቀት እና ቴክኖሎጂ በማልማት የሕዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)