ሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው።
በጉባኤው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያቀረቧቸውን ሚኒስትሮች ሹመት አጽድቋል።

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ( ዶ.ር):- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አቶ አዲሱ አረጋ :- የግብርና ሚኒስትር

ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር):- የገንዘብ ሚኒስትር

መሐመድ እድሪስ:- የመከላከያ ሚኒስትር

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ:- የትምህርት ሚኒስትር

ወይዘሮ ሃና አርአያ ሥላሴ:- የፍትሕ ሚኒስትር

ወይዘሮ ያስሚን ውኃብረቢ:- የንግድ እና ቀጣናው ትስስር ሚኒስትር

ፍስሃ ይታገሱ ( ዶ.ር):- የኢንዱስትሪ ሚኒስትር

ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር):- የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር

ዶክተር መቅደስ ዳባ:- የጤና ሚኒስትር

አቶ አወሉ አብዲ:- የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር

ወይዘሮ ዓይናለም ንጉሤ:- የገቢዎች ሚኒስትር

አቶ በረከት ፍስሐጽዮን:- የብሔራዊ ስትራቴጂ ሚኒስትር

ወይዘሮ ሰላማዊት ካሳ:- የባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስትር

ወይዘሮ ዓለምፀሐይ ጳውሎስ:- የማዕድን ሚኒስትር

አቶ ሳዳት ነሻ:- የሎጂስቲክስ ሚኒስትር

ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ :- የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር

አቶ ሙሳ አደም:- የሰላም ሚኒስትር

ወይዘሮ ፍሬሕይወት ታምሩ:- የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር

እንጂነር ማሕመድ አብዱረህማን:- የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር

ኢንጂነር ሱልጣን ወሊ (ዶ.ር):- የመስኖ እና ቆላማ ሚኒስትር

አክሊሉ ታደሰ (ዶ.ር):- የወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስትር ኾነው ተሹመዋል።