
ሰባተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አንደኛ መደበኛ ሥብሠባውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ አቶ ተመስገን ጥሩነህን የኢፌዴሪ ምክትል
ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሾሟል።
አቶ ተመስገን ጥሩነህ ባለፉት ዓመታት የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር በመኾን ሀገር አገልግለዋል። አሁንም በድጋሜ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኾነው ተሹመዋል።
በታርቆ ክንዴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
