የሀገር ባለውለታ አረጋውያንን ማክበር እና መንከባከብ የሁላችንም ድርሻ ነው።

አሚኮ "እንክብካቤ እና ዘላቂ ደኀንነት ለአረጋዊያን መልካም ሕይወት" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የአረጋውያን ቀንን አክብሯል። በመድረኩ ከተቋሙ ሠራተኞች በተጨማሪ ጥሪ የተደረገላቸው የተቋማት መሪዎች እና አረጋውያን ተገኝተዋል። በዕለቱም መዳን ጠቅላላ ሆስፒታል ለአሚኮ ሠራተኞች እና ለአረጋውያን...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦

‎በዛሬው ዕለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በእጩነት የቀረቡትን የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባላትን አጽድቋል። ‎ ‎ሹመት የምንዝናናበት ሳይሆን የምንፈጋበት፣ የምንሰራበት፣ ኢትዮጵያን ለማጽናት፣ ኢትዮጵያን ለማበልጸግ፣ ኢትዮጵያን ወደ ስልጣኔ ጉዞ ለማስኬድ ከፍተኛ ጥረት የሚደረግበት መስክና የሀገር ትልቅ አደራ ነው። ‎ ‎በሚቀጥሉት...

የአውሮፓ ኅብረት አዲስ ለተመሠረተው የመደመር መንግሥት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ።

የአውሮፓ ኅብረት አዲስ ለተመሠረተው የኢፌዴሪ የመደመር መንግሥት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ኅብረቱ በደስታ መግለጫው፣ አዲሱ የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ በማገልገል እና ለሀገሪቱ ሰላማዊ፣ የተረጋጋ እና የበለጸገ መሠረት ለመጣል በሚያደርገው ጥረት ስኬት እንዲገጥመው ተመኝቷል። #የመደመር_መንግሥት #ትልቅ_ሀገር #ትልቅ_ሕዝብ፣...

“ክንዱን የቀመሱት ዳግም አይነኩትም፤ ያሰቡትም አይደፍሩትም”

ግርማ ሞገሱ እንደ አንበሳ ነው፤ በሩቅ ሲያዩት ያስበረግጋል፤ ሲቀርቡት ያሸብራል፤ ሲነኩት ደግሞ ክንዱ እንደ እሳት ይፋጃል፤ እንደ ንብ ይናደፋል፤ እንደ በርበሬ ይለበልባል፤ እንደ ኮሶ ይኮመጥጣል። ክንዱን የቀመሱት ዳግም አይነኩትም፤ ያሰቡትም አይደፍሩትም፣ ከሞከሩም አይችሉትም፤ የሽንፈት ጽዋን...

የደፈሯትን ሁሉ እያንበረከከች በጽናት የቆመች ሀገር፤ ኢትዮጵያ !

ዓለም በኃያላን አምባገነንነት እና በቅኝ ግዛት ደመና በተሸፈነችበት በዚያ ዘመን የራሷ ሥርዓተ መንግሥት፣ የራሷ ፊደል፣ የራሷ የነጻነት አየር ያላት አንዲት የጽናት ሀገር ነበረች፤ ኢትዮጵያ ‎ይህች ምድር የደፈሯትን ሁሉ ያንበረከከች፤ የተመኟትን ያሳፈረች፤ የታሪክን አቅጣጫ በቀለም...