የአውሮፓ ኅብረት አዲስ ለተመሠረተው የመደመር መንግሥት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ።

4
የአውሮፓ ኅብረት አዲስ ለተመሠረተው የኢፌዴሪ የመደመር መንግሥት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
ኅብረቱ በደስታ መግለጫው፣ አዲሱ የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ሕዝብ በማገልገል እና ለሀገሪቱ ሰላማዊ፣ የተረጋጋ እና የበለጸገ መሠረት ለመጣል በሚያደርገው ጥረት ስኬት እንዲገጥመው ተመኝቷል።
ዘጋቢ:- ያየህ ፈንቴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
Previous article“ክንዱን የቀመሱት ዳግም አይነኩትም፤ ያሰቡትም አይደፍሩትም”
Next articleየጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦