በምግብ ራስን መቻል ነጻነት እና ክብር ነው።

  ኢትዮጵያ የልምላሜ እና የብዝኃ-ሕይወት ማማ፣ የውኃ ማጠራቀሚያ፣ የጥበብ እና የረጅም ዘመን የግብርና ሥራ ታሪክ ባለቤት ሀገር ናት። ዛሬ ይህች ታላቅ ሀገር የለመነችውን ሳይኾን የለፋችበትን፤ የተመጸወተችውን ሳይኾን ያመረተችውን ለመመገብ በጽኑ ቁርጠኝነት እና በልዩ ወኔ እየተጓዘች...

ከታሪካዊ ጠላቶች እስከ ውስጣዊ ባንዳዎች፤ የጽምዶ ሴራ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት

  ኢትዮጵያ በየዘመናት በተለያዩ ኃይሎች ተፈትናለች። ውስጣዊ እና ውጫዊ ኃይሎች በሉዓላዊነቷ ላይ አያሌ ሙከራዎችን አድርገዋል። በተለያየ ወቅት ጥምረት እየፈጠሩ ከውስጥ ወግተዋታል፤ ለውጭ ታሪካዊ ጠላቶችም አሳልፈው ሰጥተዋታል። ኢትዮጵያ ተጽዕኖዎችን እየተቋቋመች፤ ፈተናዎችን በአሸናፊነት እየተወጣች፤ ጠላቶቿን ድል እያደረገች ለዛሬው...

የኢትዮጵያ ጤና ዘርፍ ስኬት 🇪🇹🏥

  ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ለዓመታት መከላከል ላይ ትኩረት አድርጋ ሥትሠራ ቆይታለች። የሚከሰቱ ወረርሽኞችን በመከላከል እና በመቆጣጠር ስኬታማ ተግባራትን አከናውናለች። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ በሽታን መከላከል ብቻ ሳይኾን አክሞ የማዳን አቅሟም ከፍ ብሏል። ለአብነት በዓለም አቀፍ ዘንድ...

በሀረሪ ክልል ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሠበ።

  የሀረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ያሲን አብዱላሂ የሕዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚታቀዱ ፕሮጀክቶች ዕውን እንዲኾኑ በተለይም ገቢን በአግባቡ መሠብሠብ ወሳኝ ነው ብለዋል። በተጠናቀቀው የበጀት ዓመትም የክልሉን ገቢ አሟጦ ከመሠብሠብ አንፃር ብዙ ርብርብ ሲደረግ መቆየቱን ገልጸዋል። በዚህም በዓመቱ...

ሐምሌ አምስት ቀን ለሀገራዊ ለውጡ እርሾ የተጣለበት እና የሕወሃት ሽንፈት የተረጋገጠበት ቀን ነው።

  ዝክረ ሐምሌ አምስት 2008 ዓ.ም አሥረኛ ዓመት በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሰቲት ሁመራ ከተማ በፓናል ውይይት ተከብሯል። ቀኑ ሕወሃት የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ሠብሣቢውን ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ከጎንደር...