🕊️ የዘመናት ቁስል ፈውስ፤ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የጋራ ዕድል !

  ሀገራዊ ምክክር ሀገራትን ከከፋ የፖለቲካ ቀውስ ወደ ዘላቂ ሰላም የሚያሸጋግር ወሳኝ ድልድይ ነው። ሥር የሰደዱ እና ውስብስብ ግጭቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት ሰፊ ዕድል ይሰጣል። ምክክር ጠመንጃን በውይይት፤ ጥላቻን ደግሞ በመግባባት የሚተካ የሰላም ጉዞ ነው። ይህ...

❌ ከአፈና እስከ ሀገር ክህደት፤ የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን የዘወትር ባህሪ

  ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን በሰሜኑ የጦርነት ወቅት ያስከተለው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት በታሪክ መዝገብ ውስጥ በጥቁር ቀለም የሰፈረ አሳዛኝ ተግባር መኾኑ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ይህ ሕገ ወጥ ኃይል በፈጸመው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ሳይማር ዛሬም እናቶች...

በምሥራቅ እዝ አንድ ኮር የሠራዊቱ መሪዎች ከእስቴ ወረዳ ማኅበረሰብ ጋር ችግኝ ተክለዋል።

  በደቡብ ጎንደር ዞን በእስቴ ወረዳ መካነ ኢየሱስ ከተማ ዙሪያ ሕግ ማስከበር ግዳጅ እየፈጸሙ የሚገኙ የኮር መሪዎች፣ የሠራዊት አባላት፣ የእስቴ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎች እና የከተማው ማኅበረሰብ በከተማው ዙሪያ በሚገኙ ተራራዎች ላይ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ...

ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን፣ ሕገወጥ የሰዎች ዝውውርን እና ሌሎች የደኅንነት ስጋቶችን ለመከላከል በትኩረት እየሠራች ነው።

  ዓለም አቀፍ የፓርላማ የመረጃ እና ደኅንነት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ ታገሰ ጫፎ ጉባኤው በሀገራት መካከል ስልታዊ አጋርነትን እና ትስስር በመፍጠር ወቅታዊ ዓለማቀፋዊ ስጋቶችን በጋራ ለማለፍ...

በዘንድሮው የአልማ ሳምንት ሰፊ ሃብት ለማሠባሠብ ታቅዷል።

  የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የማኅበሩን ዓላማ ለማሳካት እና የሕዝብ ንቅናቄ ለመፍጠር ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል በየዓመቱ የሚዘጋጀው የአልማ ሳምንት አንዱ ነው። የዘንድሮውን የአልማ ሳምንት መርሐ ግብር በተመለከተ የአልማ ምክትል ዋና ሥራ አሥፈጻሚ አበረ ማኩሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም...