“ጎንደር የኢትዮጵያ አንድነት እና የሉዓላዊነት አርማ ኾና ዘልቃለች” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
ጎንደር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በድጋፍ ሰልፉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) ጎንደር የታሪክ፣ የቀደምት ሥልጣኔ፣ የጀግንነት ማማ...
“ብልጽግና ፓርቲ ደብረታቦር ከተማን ወደ ሚመጥናት ከፍታ ለማድረስ ይሠራል” አቶ ሲሳይ ዳምጤ
ደብረታቦር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊዎች የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል።
የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ኀይለኢየሱስ ሰለሞን የረጅም ጊዜ የሕዝብ ጠያቄ...
ምርጫው ሰላማዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል።
ጎንደር: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ በአይከል ከተማ አካሂዷል።
በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ ብልጽግና ፓርቲ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ...
“ባሕር ዳር ከተማ ዐይን ገላጭ ፕሮጀክቶች የተሠሩላት በብልጽግና ፓርቲ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ባሕር ዳር ከተማ ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠረች እና በተፈጥሮ የተዋበች ከተማ ብትኾንም...
“የሀገራችን ዕድገት እና ልማት ባለቤቶች እኛ በመኾናችን የእኛን ምርጫ ማንም አይመርጥልንም” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂዷል፡፡
በመድረኩ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተሞች ልማት ዘርፍ አስተባባሪ አሕመዲን...








