አፍሪካ ቀንድ ጋሻ፤ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መከታ
ድንጋይ ተንተርሰው፣ ፀሐይ፣ ብርድ፣ ቁር፣ ነፋስ እና ዝናብ ሳይበግራቸው ሀገር አጽንተው የኖሩት የጀግኖች አባቶች የአርበኝነት ታሪክ ዛሬም በልጆቻቸው እጅ በዘመናዊ መንገድ ቀጥሏል።
ከጥንት ጀምሮ በደማቸው የተሠራችው ኢትዮጵያ ዳር ድንበሯን እና ሉዓላዊነቷን አስከብራ የዘለቀች ሲኾን፣ ዛሬ...
በመተማ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ደረሰ አዱኛ በተለያዩ ቀበሌዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ዛሬ የሰላም ጥሪን ተቀብለው ወደ ሰላም መግባታቸውን...
ሰንደቅ ዓላማ የክብር ማኅተም የነጻነት አውራ
ሰንደቅ ዓላማ ከቀለም እና ከጨርቅ ጥንቅር እጅግ የላቀ የዘመናት ታሪክ፣ የሕዝብ ማንነት እና የሀገር ሕልውና ሕያው ማኅተም ነው። ሀገር በሕይወት መኖሯን፣ ሉዓላዊነቷን እና ክብሯን በዓለም አደባባይ የምታውጅበት የመጨረሻው የነጻነት ቋንቋ በመኾኑ ሀገር እና ሰንደቅ...
“ጠላት ሰማይዋን ላይደፍረው፣ ምድሯንም ላይረግጠው የተዘጋጀ ጋሻ”
"ክፉሽን ለማየት በፍጹም አልወድም፣
ልሙት ለሰዋልሽ፣ ሕይወት ከአንቺ አይበልጥም፣
ቀርጿል ታሪክሽን ሲመሰክር ድንጋይ፣
ማንነቴን ክጄ ለአንቺ አንሼ ብታይ፣
ከዕድሜ ከሕይወቴ ሰስቼ ብነሳሽ፣
ይራቀኝ ሰውነት፣ ይርገፍ እንደ ጤዛሽ...!
ክቡር ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ ይህንን ግጥም በዜማ ሲያሰናዳው በሠራዊቱ ልብ ውስጥ እንደ...
በደም የከበረች ሠንደቅ፣ በመስዋዕትነት የጸናች ሀገር !
ፍቅሯን ለመግለጽ ቃላቶች ያንሳሉ፤ ስለ ክብሯ ለመጻፍ ብዕሮች በቂ አይደሉም፤ ቃልን በተግባር፤ ፍቅርን በመስዋዕትነት ይገልጹታል፤ ስሟ ሲነሳ እንደ ርዕደ መሬት ሰውነታቸው በፍቅር ይንቀጠቀጣል፤ ሠንደቅ ዓላማዋን ሲመለከቱ በከፍታዋ ስትውለበለብ የፍቅር እንባን ያፈሳሉ።
ሠንደቅ ዓላማዋ ሲነካ እንደ...








