የመጨረሻ ደቂቃዎች- በኢትዮጵያ የምክክር ብርሃን !
በኢትዮጵያ የምክክር ብርሃን ፈነጠቀ፤ የማለዳ ጮራን ተመልክተው፤ ውብ ገጽታ ተጎናጽፈው ስለ አብሮነታቸው፤ ስለ እሴቶቻቸው በአንድነት ሊመክሩ የወደፊቷን ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ሊቀርጹ በአንድ ማዕከል ተሠብሥበዋል።
ኢትዮጵያ ሆይ ችግሮችሽ ሊቀረፉ፤ በዘር መከፋፈል ሊወገድ፤ የወደፊት ርዕይሽ ሊቀረጽ፤ የፖለቲካ...
የንጋት ጮራ – የኢትዮጵያ የልብ መሻት በምክክር አዳራሽ ውስጥ
ዛሬ ኢትዮጵያ የእናትነት የፍቅር እጆቿን ለልጆቿ ዘርግታለች። የ130 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ወኪል ልጆቿን በአንድ ጣሪያ ሥር በልዩ ፍቅር አሰባስባለች። ብሔር፣ ሃይማኖት እና የቆዳ ቀለም ግርዶሽ አልኾኑም፤ ድንበሮችም ማንነትን አልከፋፈሉም። ሁሉም በኢትዮጵያዊነት ክር ተጋምደዋል። የሰላም...
🌅 ዛሬ በኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ይከፈታል! አሮጌው ምእራፍ ይዘጋል! 🤝
ኢትዮጵያውያን በአንድነት መምከርን ያውቁበታል፤ እርቅ፣ ስምምነት እና አብሮነትን ማስቀጠል መገለጫቸው ነው፤ በዘመናት ቆይታቸው እንደ ባሕላቸው፣ እንደ ቋንቋቸው የዳኝነት ሥርዓትን ዘርግተው ለዘመናት ተገልግለውበታል።
ያጠፋ የሚቀጣበት፤ የበደለ የሚክስበት፤ ይቅርታ እና መቻቻል የሚነግሥበት፤ መደማመጥ የጸናበት፤ ፍቅር እና አብሮነት...
“ሰማይ ቢቀደድ ሽማግሌ ይሰፋዋል ይሉ ዘንድ”
ረጅም ታሪክ፣ ቱባ ባሕል እና ኅብረ-ብሔራዊነት መለያዋ የኾነችው ኢትዮጵያ የነገ ተስፋዋን አስተማማኝ ለማድረግ አዲስ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያን መጻኢ ዕድል ይበልጥ ብሩህ ለማድረግም ምክክር ቁልፍ እና ታሪካዊ ሚና ይጫወታል።
ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባትም ኢትዮጵያ አሁን...
ለአዲሱ ምዕራፍ የተዘረጋው የኢትዮጵያውያን የጋራ ጠረጴዛ
ነገ በአዲስ አበባ አንድ ታላቅ አዳራሽ ውስጥ የሀገር ሽታ፣ የባሕል ውበት፣ አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ መባባል እና የኢትዮጵያውያን ኅብረ ቀለማት ደምቀው የሚታዩበት አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ይጀመራል።
ከሀገሪቱ ልዩ ልዩ ማዕዘናት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ልዩነቶቻቸውን ከደጅ አውልቀው...








