የደም እንባው ሳይደርቅ የተፈጸመ ክህደት!
የሕወሃት የፖለቲካ ጉዞ ከተመሠረተበት የደደቢት በረሃ ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ በረቀቀ የጥላቻ ትርክት እና ሰነድ የተቃኘ ነው። ቡድኑ የማዕከላዊ መንግሥቱን ሥልጣን በተቆጣጠረበት ወቅት ይህንን ስልታዊ የጥፋት ሰነድ በመዋቅራዊ መንገድ ተፈጻሚ አድርጎታል።
በዚህም በአማራ ሕዝብ ላይ...
“ኢትዮጵያ ሁሉንም ጠርታለች”
ኢትዮጵያውያን ሀገር በጠራቻቸው፣ ኑ ባለቻቸው ጊዜ ተነስተው መገስገስ፣ እናታቸው ኑ ወደ አለችበት ሥፍራ ሁሉ መድረስ ያውቁበታል።
ሀገር ጠርታቸው የቀሩበት፣ ሀገር ድረሱ ብላቸው የዘገዩበት፣ ሀገር ኑ ብላቸው ፊታቸውን ያዞሩበት፣ እፈልጋችኋለሁ ብላቸው የራቁበት ዘመን የላቸውም።
ሀገር ስትጠራቸው ሠንደቅ...
📢 ከአማራ ሕዝብ ታሪካዊ ጠላት ጋር የሚሠራው ጽንፈኛ ቡድን የሕዝብ ጠላት ነው።
በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የአማራን ሕዝብ መሠረታዊ ጥያቄዎችን ለማስመለስ ነው የወጣነው ሲሉ ይደመጣሉ። በሕዝብ ስም የወጡት ታጣቂዎች የሚናገሩት እና ተግባራቸው ግን ለየቅል ነው።
ጥያቄህን እናስመልሳለን፤ መብትህን እናስከብርልሃለን ያሉትን የአማራ ሕዝብ የመከራ ጽዋን እንዲጎነጭ፤ ተወልዶ ባደገበት፤...
የተፈራ ኃይሉ ጠቅላላ ሆስፒታል የሲቲ ስካን ማሽን እና ሌሎች የሕክምና መሣሪያዎች እንዲሟሉለት ሁሉም ድጋፍ...
በሰቆጣ ከተማ የሚገኘው የተፈራ ኃይሉ ሆስፒታል ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ጠቅላላ ሆስፒታል ማደጉ ይታወሳል። ሆስፒታሉ የሲቲ ስካን ማሽን እንዲኖረው እና ሌሎች ግብዓቶች እንዲሟሉለት ለማስቻል በአዲስ አበባ ውይይት ተካሂዷል።
የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...
የሰላም አማራጭን መቀበል ብልህነት እና ጀግንነት ነው።
የግጭትን ኪሳራ፤ የሕዝብን ሰቆቃ፤ የሀገርን ውድመት፤ የንጹሐንን ሞት የአክሳሪ መንገድን ጥፋት ተረድተው የሰላምን ፈለግ የተከተሉ ታጣቂዎች ለራሳቸው እና ለሕዝባቸው ውለታን ውለዋል።
የሰላምን አሥፈላጊነት ተገንዝበው፤ ሰላምን ሽተው፤ የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች ዛሬ ላይ ለሰላም እየሠሩ ነው።...








