የሆርቲ ካልቸር ምርቶችን ጥራት በማረጋገጥ የውጭ ምንዛሬ ገቢን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

የሆርቲ ካልቸር ዕውቅና አሰጣጥ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው። ጠንካራ የግብርና ማረጋገጫ ሥርዓት መኖሩ የኢትዮጵያን የሆርቲ ካልቸር ምርቶች ጥራት በማረጋገጥ በዓለም ገበያ ያላቸውን ተወዳዳሪነት እንደሚያሳድግ የኢትዮጵያ የሆርቲ ካልቸር አምራቾች እና ላኪዎች ማኅበር አስታውቋል። የማኅበሩ...

ለቀጣዩ ትውልድ የአየር ንብረቷ የተጠበቀ እና የለመለመች ኢትዮጵያን ለማውረስ አረንጓዴ አሻራ ወሳኝ ነው

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች"ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በዘንዘልማ ቀበሌ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የግብርና ሚኒስቴር አማካሪ ማርቆስ ሊራንጎ የክረምት አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ...

ጠመንጃ ያፈረሰውን

ጠረጴዛ ይገነባዋል! ሀገራት የውስጥ ችግር ሲያጋጥማቸው ፈተናዎችን ለማለፍ በአንድነት ተሠባሥበው ይመካከራሉ። ሀገራዊ ምክክርን በማድረግም በርካታ ሀገራት ሀገራቸውን ከጥፋት መታደግ ችለዋል። የደቡብ አፍሪካ ተሞክሮ:- በቀልን በይቅርታ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ በከፋ ችግር ውስጥ የነበረችው ደቡብ አፍሪካ ዜጎቿ...

የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዋን ልጅ አቅፋ ያስፈተነችው የፌዴራል ፖሊስ አባል

‎​በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና እየተሰጠ ባለበት ወቅት አንዲት ተፈታኝ እናት አራስ ልጇን የሚይዝላት ሰው በማጣቷ ልጇን አቅፋ ወደ መፈተኛ ማዕከል መግባት ግድ ይኾንባታል። እናቲቱ ሕፃኗን ይዛ ፈተናውን ለመፈተን ባደረገችው ጥረት፣ የሕጻኑ ለቅሶ...

“ልጆቻችንን ለጦርነት ከምንሰጥ እኛን ቢወስዱን እንመርጣለን” የትግራይ ክልል እናቶች ጩኸት !

ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን በ2013 ዓ.ም በከፈተው ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ በደል ፈጽሟል። በዚያ ጦርነት ብዙዎች ሞተዋል፤ ከፍተኛ ሀብትም ወድሟል። ሕገ ወጥ ቡድኑ የትግራይ ወጣቶችን በሀሰት ፕሮፖጋንዳ በማነሳሳት እና በማሳሳት ለጦርነት ማግዷል። ወጣቶችንም ለሞት እና...