ሀገር ችግር በገጠማት ጊዜ የውስጥ ልዩነቶቻቸውን ወደ ጎን በመተው ለአንድነታቸው እየመከሩ ያሉት ኢትዮጵያውያን 🇪🇹
ኢትዮጵያውያን ተዋደው እና ተከባብረው በጋራ ጉዞ ሀገር እየገነቡ ዘመናትን ዘልቀዋል። የውስጥ ችግሮቻቸውን በሀገር በቀል የጥበብ መፍቻ መንገዶች እየፈቱ ኑረዋል።
በዚህም በበዳይ እና ተበዳይ መካከል የነበረውን ቂም አስወግደው አብረው መኖራቸውን ይቀጥላሉ። ኢትዮጵያውያን "ሰው ሰና ሰው ብቻ...
🇪🇹 ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት ኀላፊነቱን የሚወስዱት እነማን ናቸው?
ሀገራዊ ምክክር የፖለቲካ እና የማኅበራዊ ስብራቶችን በመጠገን እና ሀገርን በጠንካራ መሠረት ላይ ለማጽናት የሚያስችል ወሳኝ ዕድል ነው። ኢትዮጵያም በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ከግጭት አዙሪት የወጣች ሀገርን ለመገንባት እየመከረች ነው።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር...
ችግኞችን ከመትከል ባሻገር ለጽድቀት በልዩ ትኩረት እየተሠራ ነው።
የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕንጻ አሥተዳደር እና አጠቃቀም ማዕከል በክልሉ ምክር ቤት ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውኗል። በተከላውም የቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ አማካሪዎች፣ የክልሉ የምርምር ኢንስቲትዩት እና በሥሩ የሚገኙ ተቋማት ባለሙያዎች ተሳትፈዋል።
የማዕከሉ ሥራ...
መደማመጥ የችግሮች መፍቻ ቁልፍ
ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ በማኅበራዊ መስተጋብር እና በትውፊት የታነጸ የጋራ እሴት ያላት ሀገር ናት።
ከእሴቶች መካከልም መደማመጥ እና መመካከር ለሀገር ሰላም እና ለአብሮነት ዋነኛ ምሰሶ ኾነው ዘመናትን አገልግለዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ይህ የመደማመጥ ባሕል...
4ሺህ ድምጾች በኢትዮጵያ የንጋት ወጋገን ላይ…
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ለረጅም ዘመናት "እኔ ብቻ ልክ ነኝ" በሚል የዜሮ ድምር ፖለቲካ እና በታጣቂዎች የሥልጣን ሽኩቻ ሢመራ የቆዬ ነበር ማለት ይቻላል። ይህ የቆዬ አደገኛ ባሕል ሀገሪቱን ከፍተኛ ዋጋ አስከፍሏታል።
አሁን ግን ኢትዮጵያ በታሪኳ...








