“በሀገር ህልውና ላይ የመጡ የባዕዳ እና የባንዳ ኀይሎችን ከሠራዊታችን ጎን በመኾን ለመታገል ዝግጁ ነን”...
የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ፤ ሀገር ለማተራመስ የሚጥሩ ባዕዳንን እና ባንዳዎችን ድርጊት ደግሞ የሚኮንን ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ተካሂዷል። የወረዳው ነዋሪዎች ከማለዳ ጀምሮ አደባባይ በመውጣት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት
ድጋፋቸውን ገልጸዋል። ከመከላከያ...
“በማይነጥፈው የመከላከያ ሠራዊት ጀግንነት የሀገራችን ክብር ከፍ ይላል” የአልቡኮ ወረዳ ነዋሪዎች
የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና ሀገር ለማፍረስ የሚልኩ እና የሚላላኩ ጠላቶችን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ወሎ ዞን በአልቡኮ ወረዳ በጦሳ ፈላና ከተማ ተካሂዷል።
ሰላማዊ ሠልፈኞቹ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ክብር እና ደጀንነታቸውን የሚያመላክቱ ልዩ...
“የክልሉን ልማት ለማሳለጥ በፍጥነት፣ በፈጠራ እና በጥራት ተሠርቷል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ ተቋማት የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ የሥራ አቅጣጫን በተመለከተ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ ተቋማት የሩብ ዓመት አፈጻጸማቸውን አቅርበዋል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ...
“ሕይወቱን ለሀገሩ የሰጠ አሸናፊ ሠራዊት ስላለን ኩራት ይሰማናል” የጊምባ ከተማ ነዋሪዎች
የሀገራችን መከላከያ ሠራዊት የሕዝብ አለኝታ እና ኩራት የመጨረሻ ምሽግ ነው።
ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለሀገሩ እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት የሚደግፍ እና የውጭ እና የውስጥ ጠላቶችን እኩይ ተግባር የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በደቡብ ወሎ ዞን ጊምባ ከተማ...
በኩታበር ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ።
በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና ሀገር ለማፍረስ ከጠላቶች ጋር የሚላላኩ አካላትን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ይገኛል።
በሰልፉ ላይ የተሳተፉት የአካባቢው ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አክብሮት እና ደጀንነት የሚያንፀባርቁ ልዩ...








