🗣️ ሀገራዊ ምክክሩን ከተዛቡ መረጃዎች መከላከል የሕልውና ጉዳይ ነው

  ሀገራዊ ምክክር የፖለቲካ ልዩነቶችን ለማረቅ፣ ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት የሚካሄድ እጅግ ወሳኝ ሂደት ነው። ሂደቱ በሚካሄድበት ወቅት ኾን ተብለውም ኾነ በስህተት የሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃዎች እና የሀሰት ትርክቶች በምክክር ሂደቱ፣ በውጤቱ እና...

“አካባቢን መንከባከብ ለትውልድ የሚሰጥ ሕይወት ነው” አቶ ይትባረክ አወቀ

  የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን የዓለም የአካባቢ ቀን በዓል የማጠቃለያ ኘሮግራምን የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት አካሂዷል። የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለ ሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፍሬነሽ መኩሪያ በአሁኑ ወቅት የአየር ንብረት ለውጥ የብዝሃ ሕይወት...

የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጹን ያሰማበት ታሪካዊ ዕድል

  የካቲት/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያዊያን ጥያቄ መሠረት ችግሮችን በውይይት ለመፍታት፤ የኢትዮጵያን መጻኢ ዕድል በጋራ ለመወሰን 11 ኮሚሽነሮችን የያዘ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተቋቋመ። ኮሚሽኑ ወደ ሥራ ከመግባቱ በፊት በምክክር የሀገራቸውን ችግር መቅረፍ የቻሉ የሌሎች ሀገራት ተሞክሮን አጥንቷል። ኮሚሽኑ...

ለሁሉም የሚያዋጣው ሰላማዊ መንገድ ነው።

  የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ የክልሉን የሰላም ሁኔታ አብራርተዋል። በማብራሪያቸውም ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት በርካታ ሰብአዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ደርሷል። የክልሉን ሕዝብ...

ሀገር በምክክር ትጸናለች!

  የተመካከሩ ሀገር አጽንተዋል፤ ነጻነትን ጠብቀዋል፤ ሉዓላዊነትን አስከብረዋል፤ ኪሣራን አስቀርተዋል፤ ቂም እና በቀልን አርቀዋል። የተመካከሩ ግጭትን አድርቀዋል፤ ጦርነትን ታሪክ አድርገዋል፤ የተመካከሩ ሀገራቸውን አጠንክረዋል፤ ጽኑ መሠረት ላይ አቁመዋል። ሀገር በምክክር ትዋባለች፤ በምክክርም ታድጋለች። የተመካከሩ ፈተናዎችን ተሻግረዋል፤ የተሻለ ሀገር...