የዘመናት ቋጠሮዎችን በመፍታት አዲስ የፖለቲካ ባሕል የመገንባት ታሪካዊ ምዕራፍ።
ኢትዮጵያ ለዘመናት ተንከባለው የመጡ ውስብስብ የፖለቲካ ሽኩቻዎችን፣ የታሪክ ተቃርኖዎችን እና የማኅበራዊ አለመግባባት ቋጠሮዎችን በዘላቂነት ለመፍታት ያለመውን ታሪካዊ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ እያካሄደች ትገኛለች። ጉባኤው ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተወከሉ ተሳታፊዎችን በአንድ ጠረጴዛ ዙሪያ በማሠባሠብ በጋራ መግባባት...
የውበት ልኳ ባሕር ዳር
ባሕር ዳር ከተማ ውበቷን ይበልጥ እየገለጡ በሚገኙ ስኬታማ ልማቶች እየደመቀች የምትገኝ ከተማ ናት።
የኮሪደር ልማቶች፣ የዘመናዊ መሰረተ ልማት ግንባታዎች እና የጽዳትና አረንጓዴ ልማት ሥራዎች ከተማዋን በየዕለቱ የበለጠ እያደመቋት ይገኛሉ።
ይህ የሁሉም የወል ስኬት፣ የነገዋን ባሕር ዳር...
ሰላም ለሁሉም ናት፤ ስለሰላም ሁሉም ያገባዋል !
በአማራ ክልል ከ2015 ዓ.ም መገባደጃ ጀምሮ የተከሰተው የሰላም እጦት ጥሎት ያለፈው ጉዳት ጥልቅ እና ሁለንተናዊ ነው። ክልሉ የሀገሪቱ የግብርና ምርት የጀርባ አጥንት በመኾኑ ግጭቱ የንግድ መስመሮችን ዘግቶ፣ የግብዓት ሥርጭትን አጓድሎ እና የኢንቨስትመንት ፍሰቱን አቀጭጮ...
የተሰበረው የካይሮ ሕልም እና አይበገሬው የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት
ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለው የውጭ ፖሊሲ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሠረተ ነው። ኢትዮጵያን በወታደራዊ፣ በዲፕሎማሲያዊ እና በውስጥ ግጭት በማዳከም ዓባይን በብቸኝነት ተቆጣጥራ መጠቀም የሁልጊዜም ስትራቴጂካዊ መርሕ እና አቋሟ ነው።
የግብጽ ገዢዎች ከሙሐመድ አሊ ፓሻ እስከ ገማል...
አሚኮ ዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ከደረሱበት ደረጃ ለመድረስ በትጋት መሥራት ይኖርበታል አቶ ዓባይ መንግሥቴ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በዓመታዊ የአፈጻጸም ውይይትና የቀጣይ ዓመት እቅድ ትውውቅ መርሐ ግብር በኮርፖሬሽኑ ለረጅም ዓመታት ሲያገለግሉ ለቆዩ ጡረታ ለወጡ የቀድሞ ሠራተኞች እና በበጀት ዓመቱ ከፍተኛ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ሠራተኞች ዕውቅና ሰጥቷል።
በዕውቅና መርሐ ግብሩ ላይ የአሚኮ...







