ከመጽሐፍ ሽያጭ ለትምህርት ቁሳቁስ ማሟያ፤ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አርዓያነት።
📖 የትምህርት ተዳራሽነትን እና ጥራትን ለማረጋገጥ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዳይሰናከሉ ማድረግ የመጀመሪያው ወሳኝ ጉዳይ ነው።
በተለይም በኢኮኖሚ ምክንያት ደብተር፣ እስክርቢቶ፣ እርሳስ፣ቦርሳ፣ ዩኒፎርም እና የመሳሰሉትን ቁሳቁሶች ማሟላት ለማይችሉ ተማሪዎች የሚደረግ ድጋፍ የወደፊት እጣ ፈንታቸውን በመቀየር በኩል...
የመደጋገፍ እና የወንድማማችነት እሴት፤ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሀረሪ ክልል።
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የመደጋገፍ እና የወንድማማችነት እሴትን በሚያጠናክር መልኩ ተጠናክሮ መቀጠሉን በብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
በክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ወዬሳ በሰጡት መግለጫ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት...
የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጽንፈኞች የዘረፏቸውን የሕጻናት አልሚ ምግቦች እና ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች በቁጥጥር ስር...
በቢቡኝ ወረዳ ጮቄ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚንቀሳቀሰው ጽንፈኛ ቡድን በመጋቢት 2018 ዓ.ም የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ለቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የላከውን 120 ኩንታል አልሚ ምግብ ዘርፎ ለታጣቂው ሊመግብ ቆይቷል። ቡድኑ የህጻናቱን አልሚ ምግብ በሰዴ ወረዳ...
🌱 አረንጓዴ አሻራ፤ ከችግኝ ተከላ ዘመቻነት ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ እና የሥነ-ምሕዳር ግንባታ!
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከተራ የችግኝ ተከላ ዘመቻነት አልፎ ወደ ስትራቴጂካዊ የኢኮኖሚ እና የሥነ-ምሕዳር ግንባታ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል። ባለፉት ሰባት ዓመታት የተተኩሉ ችግኞች የሀገሪቱን የደን ሽፋን ከ23 በመቶ በላይ አሳድገውታል፤ ይህ ሀገራዊ ንቅናቄ...
የምክክሩ ስኬታማነት፤ ከሀገራዊ መግባባት እስከ ቀጣናዊ መረጋጋት 🌍🕊️
🇪🇹 ኢትዮጵያ በስፋቷ፣ በሕዝብ ቁጥሯ እና በጂኦፖለቲካዊ መገኛዋ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና የጀርባ አጥንት እንደመኾኗ በኢትዮጵያ የሚፈጠረው ዘላቂ ሰላም ለጎረቤት ሀገራትም ዋስትና የሚሰጥ ነው።
በአንጻሩ በሀገሪቱ የሚፈጠር ማንኛውም የውስጥ አለመረጋጋት ለጎረቤት ሀገራት የሚተርፍ የዜጎች ስደት፣ የድንበር...








