ከታሪክ የተጣላ የትዕቢትና የጥፋት አባት!

የኢትዮጵያ ፖለቲካዊ እና ታሪካዊ ሂደት በርካታ ውጣ ውረዶች ውስጥ ሕዝብን ለድህነት እና ለግጭት ዳርገው ከቆዩ አጥፊ አካሄዶች ዋነኛው የሕወሃት የጥፋት ዑደት ነው። ቡድኑ ሀገር እየመራ ባለበት ጊዜ እና ከበትረ ሥልጣን ወርዶም ሀገር እና ሕዝብን ለተደጋጋሚ...

በበጀት ዓመቱ የተገኙ ስኬቶችን በማስፋት በቀጣይ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በትኩረት መሥራት ይገባል።

  የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በስሩ የሚገኙትን የክልሉን ግብርና፣ የመሬት፣ የውኃ እና ኢነርጂ፣ የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ቢሮዎችን፤ የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለሥልጣንን፣ የኅብረት ሥራ ኮሚሸን...

“ሰላምን አጥብቆ በመያዝ ምሳሌ እንሁን” የሃይማኖት አባቶች

‎ኢትዮጵያ ለዘመናት ጸንታ የቆመችው በበጎ እና በክፉ ቀናት ተደጋገፎ ባሳለፈው የሕዝቧ ጠንካራ ማኅበራዊ እና መንፈሳዊ እሴት አማካኝነት ነው። እነዚህን ለዘመናት ሀገርን እና ሕዝብን አስተሳስረው ያቆዩ የሰላም እሴቶችን በቃላት ከማስተማር ባሻገር "በተግባር ኖሮ ለሌሎች ምሳሌ...

“በጎጃም ያለው ፅንፈኛ ቡድን እየተዳከመና ወደ ተራ ሽፍትነት እየወረደ ነው” ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን

በምስራቅ ጎጃም ዞን ሰላምን ሲያውክ የቆየው ፅንፈኛ ቡድን እየተወሰደበት ባለው እርምጃ እየተዳከመ፣ እየተመናመነና ወደ ተራ ሽፍትነት እየወረደ ነው ሲሉ የ6ኛ ዕዝ ዋና አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ገልጸዋል። ሜጀር ጀኔራል ብርሃኑ ጥላሁን ከሠራዊቱ ከፍተኛ አመራሮች፣...

“ወገኖቻችን በግልጽነት፣ እየተከባበሩ፣ እየተቀራረቡ እና እየተነጋገሩ ነው” ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ

ኢትዮጵያ እየመከረች ነው። የምክክር ጉባዔ ማድረግ ከጀመረች ሰነባብታለች። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የእስካሁኑን ሂደት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ሀገራዊ ምክክሩ ሂደቱን ጠብቆ እየተካሄደ መኾኑን ገልጸዋል።ተሳታፊዎቹ...