አባት ኾይ የሀገር ፍቅር እንደምን ያለች ናት?

  ሞትን የናቁላት፤ በጠላቶችዎ ፊት ስለ ፍቅሯ የመሰከሩላት፤ በሞት አፋፍ ላይ ኾነው በጽናት የቆሙላት፤ በጥይት አረር የተጠበሱላት፤ እስከ ሞት ድረስ የወደዷት፤ ቃል ኪዳንም ያስቀመጡላት፤ ትውልድ ሁሉ በጠላት እንዳይገዛ አደራ ያሉባት አባት ኾይ የሀገር ፍቅር እንደምን...

📊በበጀት ዓመቱ ከ240 በላይ ለሚኾኑ ተቋማት የኦዲት ሽፋን ተሰጥቷል።

  🏛️በአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን ገምግሟል። የአማራ ክልል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተር አማረ ብርሃኑ (ዶ.ር) ባቀረቡት ሪፖርት...

🌿መትከል ብቻ ግብ አይደለም፤ ለፍሬ ማብቃት ያስፈልጋል።🍎🍌

  የአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ በዘላቂነት የሚያለማውን ቦታ ከክልሉ ምክር ቤት ተረክቧል። ርክክቡን ተከትሎም የቢሮው ኀላፊዎች እና ሠራተኞች “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ መልዕክት በምክር ቤቱ አዳራሽ ግቢ ውስጥ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል። የአማራ ክልል የመንግሥት...

🕊️ የጠመንጃ አዙሪት በሃሳብ የበላይነት ሲሰበር

  ኢትዮጵያ የዘመናት እና የተወሳሰቡ የፖለቲካ፣ የታሪክ እና የማኅበራዊ ልዩነቶቿን በጠመንጃ ሳይኾን በሃሳብ የበላይነት ለመፍታት የጀመረችው ሀገራዊ ምክክር፤ ሀገሪቱ ካለፈችበት የታሪክ አውድ አንፃር እጅግ የላቀ እና ታሪካዊ ትርጉም አለው። ይህ ጥረት ልዩነትን በኅይል ከመፍታት ይልቅ...

በሀረሪ ክልል ጥራቱን የጠበቀ ሕክምና ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ በተያዘው የ2019 በጀት ዓመት የጤና ዘርፉን በግብዓት እና በሰው ኀይል በማደራጀት የአገልግሎት አሰጣጡን ለማጎልበት በትኩረት እንደሚሠራ ገልጿል። የሀረሪ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ ዶክተር አብዲ አሚን እንደገለጹት ተቋሙ በሽታን በመከላከል እና አክሞ...