በበጀት ዓመቱ ለ1ሺህ 43 ቅርሶች ጥገና ተከናውኗል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሪፖርት እያቀረቡ ነው ።
የ2018 በጀት ዓመት የቱሪዝም ልማትን በተመለከተ በሪፖርቱ...
በአማራ ክልል አምራችአምራች ኢንዱስትሪዎችን በማጠናከር ከ789 ቶን በላይ ተኪ ምርቶች ተመርተዋል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ሪፖርት ያቀረቡት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የኢንዱስትሪ ዘርፉን በማስፋት እና ተኪ ምርቶችን በማምረት የውጭ ምንዛሬን ለማሳደግ ሰፊ ሥራዎች...
“ከሕገወጥ የማዕድን ምርት ቁጥጥር ከ27 ሚሊዮን ብር በላይ መሠብሠብ ተችሏል” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ሪፖርት እያቀረቡ ነው። የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በበጀት ዓመቱ የክልሉን የማዕድን...
“በክልሉ አበረታች የዕድገት ውጤቶች ተመዝግበዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን የ2018 በጀት ዓመት የፈጻጸም ሪፖርት እያቀረቡ ነው።
የክልሉን ምርታማነት ማሳደግ፣ የዋጋ ንረትን መቀነስ፣ ለዜጎች...
ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በትኩረት መሥራት እንደሚገባ ዋና አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ገለጹ።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው መክፈቻ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ የምክር ቤቱ አባላት በምርጫ ዘመኑ በምክርቤቱ...







