አፍሪካውያን መሪዎች ስለ አፍሪካ፤ በውቢቷ ባሕር ዳር

  ጣናን እና ዓባይን ተንተርሳ በተፈጥሮ የተጎናጸፈችው የጣናዋ ንግሥት ባሕር ዳር ውበት ትልቁ መገለጫዋ እና መልኳ ነው። ከተማዋ በአሁኑ ወቅት ባካሄደችው የኮሪደር ልማት አምራ፣ ደምቃ እና አሸብርቃ ትገኛለች። የከተማዋን ውበት በአረንጓዴ ልማት ማሳመር ደግሞ ይበልጥ ማራኪነቷን...

“ሕዝቡ በውኃ እጥረት እየተቸገረ አንድ ፕሮጄክት ለዓመታት አለመጨረስ እርግማን ነበር” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

  የመገጭ ግድብ ፕሮጄክት ከበርካታ ዓመታት በኋላ ግንባታው ተጠናቅቆ ዛሬ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተመርቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ባለፉት ዓመታት በነበረው የግንባታ አፈጻጸም ወቅት በአግባቡ እየተከናወነ እንዳልነበረ ጠቁመዋል። "ለ19 ዓመታት ብዙ ገንዘብ እየባከነበት፣...

የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የውኃ ጥም ሊቆረጥ ይኾን?

  ጥንታዊት፣ ታሪካዊት፣ የሀገር ዋልታ እና ማገር ባለውለታዋ ጎንደር ከተማ እስከቅርብ ጊዜ ድረስ አብረዋት የዘለቁ የመሠረተ ልማት ችግሮች ነዋሪዎቿን እጅግ የፈተኑ ነበሩ። የከተማዋ የአስፋልት መንገዶች በዕድሜ ብዛት የተጎራረዱ ኾነው ለተሽከርካሪ የማይመቹ እና ለዕይታ የማይስቡ ነበሩ። ታሪካዊ...

የጣና ፎረም ተሳታፊ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ባሕር ዳር ከተማ መግባታቸውን ቀጥለዋል።

  የናይጄሪያ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ጉድላክ ጆናታን፣ የአፍሪካ ከፍተኛ መሪዎች፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች፣ ታዋቂ የአፍሪካዊ ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች፣ ዲፕሎማቶች፣ የተለያዩ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኞች እና ጥናት እና ምርምር ላይ የሚሳተፉ ምሁራን እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ መሪዎች የጣና...

የመገጭ መስኖ ፕሮጄክት፤ ከ18 ዓመታት ተስፋ እስከ ተግባር !

  በጎንደር እና አካባቢው ነዋሪዎች እንዲሁም በደንቢያ አርሶ አደሮች ቀየ በ2000 ዓ.ም መጨረሻ ላይ የተጀመረው የመገጭ መስኖ ፕሮጄክት በወቅቱ በነበረው የፕሮጄክት አመራር ድክመት እና የመልካም አሥተዳደር ችግር ምክንያት ለ18 ዓመታት ሳይጠናቀቅ ቆይቶ ነበር። ይህም በክረምት ጎርፍ...