ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ መኾኑን የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች ገለጹ።

ደብረብርሃን፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የአርጎባ አንድነት ጀበርቲን ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎች በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምፃቸውን ሰጥተዋል። ‎ ‎የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር...

“የምመርጠው ጠባቂ እንዲኖረኝ ነው” የ95 ዓመቱ የእድሜ ባለጸጋ

ደብረብርሃን: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በደብረብርሃን ከተማ ድምፃቸውን ከሰጡት መካከል የ95 ዓመቱ የዕድሜ ባለጸጋ ጋሽ ብዙነህ መሐመድ አንዱ ናቸው። ‎ ‎እኝህ አባት ዕድሜያቸው ሳይበግራቸው ወደ ምርጫ ጣቢያ ያቀኑት የምርጫ እና የመሪ አስፈላጊነት በጥልቅ...

“ምርጫ ለአንድ ሀገር የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ መሠረት ነው” የከሚሴ ከተማ ነዋሪዎች

ከሚሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እየተካሄደ ይገኛል። በከሚሴ ከተማ የምርጫ ጣቢዎች ላይ ድምጻቸውን እየሰጡ ነዋሪዎች ለቀጣይ አምስት ዓመታት ይመራናል ያልነውን አካል በካርዳችን መርጠናል ብለዋል። "ምርጫ ለአንድ ሀገር...

ምርጫ አለመግባባቶችን በሠለጠነ መንገድ መፍትሔ ለመስጠት የሚያስችል መሳሪያ ነው።

ፍኖተሰላም: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጻቸውን እየሰጡ ያሉ የከተማዋ ነዋሪዎች የድምጽ መስጠት ሂደቱ ሰላማዊ መኾኑን ገልጸዋል። ወጣት አምበሉ ቢያድግልኝ በምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምጹን በነጻነት መስጠቱን ተናግሯል። ሂደቱ ነጻ፣ ፍትሐዊ እና...

“ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው መራጮች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል። ዜጎችም ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። የእስካሁኑን የድምጽ አሰጣጥ አስመልክተው መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ከጠዋት ጀምሮ ምርጫው እየተካሄደ መኾኑን ተናግረዋል።...