“የሀገር ግንባታ ዋልታዎች”

  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የአማራ እና የኦሮሞ ሕዝቦች በጋብቻ፣ በፖለቲካዊ ትሥሥር እና በባሕላዊ መስተጋብር ለዘመናት የተሳሰሩ የሀገር ግንባታ ዋልታዎች መኾናቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሸዋና የይፋት ሡልጣኔቶችን...

የለውጡ ደጋፊ የነበረው ዲያስፖራው በኋላ ለውጡን የመቃወሙ መንስኤ ምንድን ነው?

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰዎች በተለያየ ምክንያት ለውጡን በመደገፍ እና ባለመደገፍ ጎራቸውን ሊቀያይሩ እንደሚችሉ ተናግረዋል። በሦሥት ዋና ዋና ምክንያቶችም ጎራ መቀያየር ያጋጥማል ነው ያሉት። ✍️አንደኛው ለውጡ ሲመጣ የተሳሳተ...

“ብዙዎቹ የአማራ ክልል ጥያቄዎች በሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዘላቂ ምላሽ ያገኛሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ” ጠቅላይ...

  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ በአማራ ክልል የሚነሱ የፖለቲካ እና የልማት ጥያቄዎችን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንደገለጹት በክልሉ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል የሕገ መንግሥት፣ የወሰን ይገባኛል እና የሰንደቅ...

“ብቸኛው ሀገርን የማዳን አማራጭ የመደመር መንገድ መኾኑን ሕዝቡ ተረድቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ አድርገዋል። በቆይታቸውም የአማራ ሕዝብ በኢትዮጵያ የለውጥ ታሪክ ውስጥ ስላለው ጉልህ ሚና በዝርዝር አስረድተዋል። በ1966፣ በ1983 እና በ2010 ዓ.ም በተደረጉት ሀገራዊ የለውጥ ትግሎች ውስጥ የአማራ ሕዝብ...

“ዘመናዊት ኢትዮጵያን ከሕዝቦች ውሕደትና ትስስር ውጭ ማየት አይቻልም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ የኢትዮጵያ ሕዝቦች በዘመናት መካከል በጋብቻ፣ በፖለቲካል ጋብቻ፣ በባሕላዊ ጉዲፈቻ እና በአብሮነት የተሳሰሩ መኾናቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በታሪካችን ውስጥ የሸዋ ሡልጣኔት፣ የኢፋት ሡልጣኔት፣ የጎንደርያን...