የአማራ ክልል የ2019 ዓመታዊ በጀት ከ402 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ኾኖ ጸደቀ።

  የአማራ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤ በ2019 በጀት ዓመት ለክልሉ የልማት ሥራዎች ማስፈጸሚያ በጀት 402 ቢሊዮን 285 ሚሊዮን 713 ሺህ 544 ብር ኾኖ አጽድቋል። የ2019 በጀት...

🚫 ለሥልጣን ጥመኞች የሚከፈለው መስዋዕትነት እስከ መቼ

  ሕገ ወጡ ሕወሃት ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በግጭት፣ በጦርነት እና በጥፋት ተግባራት የታወቀ ቡድን ነው። በተለይም ከሥልጣን ከተባረረ በኋላ የውጭ ጠላቶች የጥፋት አስፈጻሚ በመኾን በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በከፈተው ጦርነት በርካታ ቀውሶችን ማስከተሉ...

የመምህራን እና የትምህርት ቤት መሪዎችን አቅም የማጎልበት ሥራ እየተሠራ ነው።

  ከ1ሺህ 500 በላይ መምህራንን እና የትምህርት ቤት መሪዎችን አቅም ለማጎልበት የሚያግዝ ሥልጠና በደሴ ከተማ መሰጠት ተጀምሯል። የሥልጠና መርሐግብሩ በከፍተኛ የክልሉ የሥራ ኀላፊዎች የሚመራ ሲኾን የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንን እና መሪዎችን የሚያቅፍ መኾኑም በመድረኩ ተመላክቷል። የአማራ...

የቁስል ማከሚያ፤ የጋራ መግባቢያ እና የነገዋ ሀገር ግንባታ ምዕራፍ!

  ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ እና ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። የተፈጥሮ፣ የታሪክ፣ የባሕል፣ የሃይማኖት እና የሰው ሀብት ባለቤት የኾነችው ሀገራችን ለረጅም ዓመታት በውጭ እና በውስጥ ኀይሎች የተዛነፉ ፍላጎቶች፣ በመዋቅራዊ ሕመሞች እና በግጭት አዙሪት ስትታወክ ቆይታለች። የዚህ...

“በሀረር የዜጎችን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ እየተሠራ ነው” አቶ ሙክታር ሳሊህ

  በሀረሪ ክልል በ2019 በጀት ዓመት የዜጎች የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ እንደሚሠራ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር መዕረግ የሀረሪ ክልል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኀላፊ ሙክታር ሳሊህ ገልጸዋል። ቢሮው በተያዘው የ 2019 በጀት ዓመት የአገልግሎት አሰጣጡን በማጎልበት...