በአማራ ክልል የተማሪዎች የዓይን ጤና ልየታ ሥራ ተጀመረ።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዓይነ ሥውርነትን ለመከላከል እና የዕይታ ችግር ያለባቸውን ተማሪዎች ለመርዳት የሚያስችል የዓይን ጤና ልየታ ሥራ ተጀምሯል። ይህ የልየታ ተግባር በባሕር ዳር፣ በጎንደር እና በደብረ ብርሃን ከተሞች በሚገኙ ሁሉም...

የክልሉ ኢንቨስትመንት እንዲነቃቃ መንግሥት እና ባለሀብቶች ተቀራርበው መሥራት አለባቸው።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በኢንቨስትመንት ከተሠማሩ ባለሀብቶች ጋር በባሕር ዳር ከተማ መክረዋል። በውይይቱ የተሳተፉ ባለሀብቶች ለኢንቨስትመንት የሚያስፈልጉ ቀልጣፋ አሠራሮች እንዲተገበሩ፤ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች እንዲፈቱ፤ የኃይል...

ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ዝግጅት ተደርጓል።

ደብረታቦር፡ ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየሠራ መኽኑን ገልጿል። ምርጫው በስኬት እንዲጠናቀቅ ከሰላም አስከባሪ፣ ከአድማ መከላከል፣ ከፍትሕ ተቋማት እና ከሕዝቡ ጋር...

በክልሉ 67 ቢሊዮን ብር ገቢ ተሠብሥቧል።

ደብረብርሃን፡ ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የሰሜን ሸዋ፣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን፣ የደብረ ብርሃን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደሮችን የሥራ አፈጻጸም በደብረ ብርሃን ከተማ ገምግሟል። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ...

የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለ96 የቤት ማኅበራት የቤት መሥሪያ ቦታ አስረከበ።

ደሴ: ሚያዝያ 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በጋራ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ለተደራጁ ነዋሪዎች የሳይት ርክክብ እና ዕጣ የማውጣት መርሐ ግብር አከናውኗል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት በጋራ መኖሪያ ቤት ማኅበር ተደራጅተው ሲጠባበቁ የነበሩ የደሴ...