“የሀገር ፍቅር እና ጽናትን ከአባቶቻችን እንውረስ” ልጅ ዳንኤል ጆቴ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) ጣሊያን የፈጸመችውን ወረራ እና አርበኞች ለነጻነት የከፈሉትን መስዋዕትነት የሚዘክረው የአርበኞች የድል በዓል ለ85ኛ ጊዜ እየተከበረ ነው።
የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዝዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን የአርበኞችን ታሪክ ለትውልድ ማስተላለፍ...
የደሴ ከተማ አሥተዳደር ለጸጥታ አባላት የቤት መሥሪያ ቦታ አስረከበ።
ደሴ: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በቤት ሥራ ማኅበራት ለተደራጁ የጸጥታ አባላት የቤት መሥሪያ ቦታ አስረክቧል።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ የጸጥታ ኃይሉ የከተማዋን እና የሕዝቡን ሰላም በመጠበቅ ዋጋ ከፍሏል...
የምሥራቅ ዕዝ ኮር ከዱርቤቴ ከተማ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ ላይ የክልል ምክር ቤት አማካሪ ወይዘሮ ሰብለ አስማማው የብልፅግና ፓርቲ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ወይዘሮ ሀብታም አውደው እና የቀጠናው ኮር አዛዥ ብርጋዴየር ጀኔራል አዲሱ ማህመድ ተገኝተዋል።
ውይይቱ በዋናነት ያተኮረው...
ከታሪፍ በላይ ከማኅበረሰቡ የተወሰደን ብር እያስመለስን ነው።
ባሕርዳር፡ ሚያዚያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ በተፈጠረ የነዳጅ ዋጋ መጨር እና የቁጠባ ሥራ ምክንያት በመንግሥት በኩል መጠነኛ የታሪፍ ማሻሻያ ተደርጎ ነበር።
ይህንን ምክንያት በማድረግ በርካታ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭዎች ያለ አግባብ...
“ጠላት ከሚጠጣው የሀገሬን ውኃ፤ የእኔ ደም ይቀዳ በዱር በበረሃ”
ባሕርዳር፡ ሚያዚያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርበኞች በባዶ እግራቸው እየተመላለሱ ጠበቁሽ፤ እየራባቸው ቆሙልሽ፤ እየወደቁ አጸኑሽ፤ እየተገፉ አበረቱሽ፤ ከፊት እየቀደሙ ተጋረዱልሽ። የጠላትን ጦር በደረታቸው እያበረዱ ከጠላት መቅሰፍት ጠበቁሽ፤ ነጻነትሽን አጸኑልሽ፤ ጠላቶችን አሳፋሩልሽ፤ በከፍታ አስቀመጡሽ።
የመርዝ ጋዝ እየተደፋባቸው፤...








