ለምርጫ የሚያስፈልጉ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን እየሠሩ መኾናቸውን የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለምታካሂደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ አሸናፊ ኾኖ ለመውጣት የሚያስችሉ ዝግጅቶችን በማድረግ ላይ መኾናቸውን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ(ኢዜማ) አስታውቀዋል። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ምክትል...

የ11ኛ ክፍል ተማሪው የስማርት ሲስተም ፈጠራ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በትራፊክ መጨናነቅ ሰዓታትን ማሳለፍ፣ በመንገድ አደጋ ስጋት መኖር እና በወረቀት የታጀበው የትራፊክ አሥተዳደር በኢትዮጵያ ከተሞች የሁልጊዜ ፈተናዎች ናቸው። በባሕር ዳር ከተማ የብጹዕ ገብረ ሚካኤል ካቶሊክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት...

ብልጽግና የሐሳብ እና የተግባር ባለቤት ነው።

  ደብረታቦር፡ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የፓርቲው መሪዎች እና አባላት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ እና ስኬታማ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የድርሻቸውን እንደሚወጡ ተናግረዋል። የፋርጣ...

“ለመራጭነት ብቻ ሳይሆን ለሰላማዊ ምርጫም አርአያ እንሆናለን” የመንግሥት ሠራተኞች

  ባሕርዳ፡ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰባተኛው ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫን በማስመልከት ከጠቅላላ መንግሥት ሠራተኞች ጋር ውይይት አካሂዷል። ፓርቲው በአሥተዳደር እና ፖለቲካ፣ በማኅበራዊ ዘርፍ፣ በከተማ እና መሠረተ ልማት...

“ኢትዮጵያ ለቀዳማዊ ልጅነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ ዓለም አቀፍ የቀደማይ ልጅነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በኮንፈረንሱ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ ለቀዳማዊ ልጅነት ልዩ ትኩረት ትሰጣለች ብለዋል። በዚህም የራሱን አዋጅ በመቅረጽ በትምህርት ፓሊሲ...