ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለስምንት ምሁራኑ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለስምንት ምሁራኑ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል። የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ ግንቦት 3/2018 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ሥብሠባ፤ በምርምር፣ በመማር ማስተማር እና በከፍተኛ የማኅበረሰብ አገልግሎት ዘርፍ...

ፓርቲዎች ሕግን እና ሀገርን አስቀድሞ መንቀሳቀስ መርሐቸው ሊኾን ይገባል።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች ዴሞክራሲያዊ አሥተዳደርን የሚለማመዱበት እና ሕዝባዊ መንግሥት የሚመሠረትበት ሥርዓት ነው። ይህ ሂደት ፍሬያማ የሚኾነው ግን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከጥላቻ እና ከሕገ-ወጥ እንቅስቃሴ ይልቅ የሀገርን ልማት እና የሕዝብን አንድነትን ማዕከል...

ሕዝቡ የመሰለውን ፓርቲ በነጻነት እንዲመርጥ እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 04/2018ዓ.ም (አሚኮ) የምርጫ ሂደት ሰላማዊ፣ ነፃ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ የፖሊስ ሚና ወሳኝ ነው። የሕዝብን ደህንነት በመጠበቅ ማኅበረሰቡ ነጻ ኹኖ በምርጫ እንዲሳተፍም ትልቅ አደራም አለበት። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል...

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጁ ነዎት?

  ባሕር ዳር: ግንቦት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ 7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ተፎካካሪ ፓርቲዎችም ለምርጫው ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ። የምርጫው ሂደት ሰላማዊ፣ ነፃ፣ ፍትሐዊ እና ታማኒ እንዲኾን የፖለቲካ ፓርቲዎች ኀላፊነታቸውን መወጣት ይኖርባቸዋል። በባሕርዳር...

ምርጫው ሰላማዊ እና ስኬታማ እንዲኾን እየተሠራ ነው።

  ገንዳውኃ፡ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች እና የብልጽግና ፓርቲ አባላት "ጠንካራ አደረጃጀት ለተሳካ ምርጫ" በሚል መሪ መልዕክት በገንዳውኃ ከተማ ተወያይተዋል። ሀገርን ሊያስቀጥል የሚችል ጠንካራ ፓርቲ ለመገንባት ሥራን ቆጥሮ መሥራት እና ሰብዓዊነትን ማስቀደም...