“ሚሊሻ ለሕዝብ እና ለሀገር የሚኖር ሁነኛ የሰላም እና የልማት ዘብ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

  ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን 30ኛ ዓመት የምሥረታ ቀን ማጠቃለያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሄዷል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ፤ ሚሊሻ ከሕዝብ አብራክ የወጣ፤ ከሕዝብ ጋር የሚኖር እና ለሕዝብም...

“ሚሊሻ የሕዝብ የሰላም ዋስትና ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ ኮሚሽን የሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምሥረታ ቀን ማጠቃለያ መርሐ ግብሩን በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ እንደ ሀገር ተወስኖ፣...

“ሚሊሻ የቁርጥ ቀን የሕሊና ወታደር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕርዳር በተካሄደው የአማራ ክልል ሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ ተገኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ሚሊሻ የሀገር እና የሕዝብ...

“ምርምሮች የማኅበረሰቡን ችግር የሚፈቱ መኾን አለባቸው”

  ጎንደር: ግንቦት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 32ኛው ሀገር አቀፍ ዓመታዊ የምርምር ጎባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። ‎ ‎በጉባኤው የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር)፣ የአፍሪካ ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት ዛዲግ አብርሃ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አሥራት አጸደወይን (ዶ.ር)፣...

የአርሶአደሮችን የምርት አቅም ለመጨመር በኩታ ገጠም የማደራጀት ሥራ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደን ሽፋንን በአንድ በመቶ ማሳደግ አካባቢው የሚታወቅበትን የአትክልት እና ፍራፍሬ ልማት ማስፋት የምዕራብ ጎጃም ዞን የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ትኩረት ነው። የጃቢ ጠህናን ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለ...