ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ እና ለኢንዱስትሪ ምርቶች የገበያ ትስስር ለመፍጠር እየተሠራ ነው።

ገንዳ ውኃ: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2017/18 ዓ.ም የምርት ዘመን ከ525 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት እና ጥበቃ ባለሙያ ጌትነት...

የኮሪደር ልማት ወልድያን አስውቧታል።

ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከተማዋን በኮሪደር ልማት እያስዋበ ነው። የኮሪደር ልማቱም ማኅበራዊ ፋይዳው ጉልህ መኾኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል። አሚኮ ያነጋገራቸው የከተማዋ ነዋሪዎች እንዳሉት ወጣቶች እና አዛውንቶች በአካባቢያቸው የሚያርፉበት የተመቻቸ ነገር አልነበራቸውም። አሁን...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለልደት በዓል ወደ ላሊበላ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር አሳደገ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እና የቅዱስ ወንጉሥ ላሊበላ የልደት በዓልን ለማክበር በርካቶች ወደ ላሊበላ ይጓዛሉ፡፡ በተለይም የቤዛ ኲሉ ልዩ ሥነ ሥርዓትን ለመታደም በዚህ ዓመት በርካታ ቱሪስቶች ወደ ላሊበላ...

የኀይል መቆራረጥ በመቀረፉ የደብረ ታቦር የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ መሻሻል እያሳየ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ 230 ኪሎ ቮልት አቅም ያለው የኤሌክትሪክ ሳብስቴሽን ግንባታ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ መግባቱን ተከትሎ የከተማዋ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ መኾኑ ተገልጿል። በደቡብ...

የጤና መድኅን አገልግሎትን ማስፋት ሕይዎትን መታደግ ነው።

ደብረ ታቦር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ሕይዎትን እየታደገ መኾኑን አሚኮ ያነጋገራቸው የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሀሳባቸውን ያጋሩን የከተማው ነዋሪ ገሰሰ አዲስ የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ባልነበሩበት ወቅት ለሕክምና ከፍተኛ...