የበዓል ገበያ በፍኖተሰላም ከተማ
ፍኖተሰላም: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተሰላም ከተማ የልደት በዓል የእንስሳት ገበያን በተመለከተ አሚኮ ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው ሻጭ እና ገዥዎች በገበያው የተሻለ አቅርቦት መኖሩን ገልጸዋል።
በዚህ ዓመት በቂ አቅርቦት መኖሩንም ያስረዱት አስተያየት ሰጭዎቹ ነገር ግን...
“አደጋ ሊጥል የሚመጣን ኃይል በመመከት ሕግ ማስከበር አለባችሁ” ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአማራ ፖሊስ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ጥሩ ብርሃን መሠረታዊ የፖሊስ ማሠልጠኛ ኢኒስቲትዩት ያሠለጠናቸውን የሰላም አስከባሪ አባላት አስመርቋል።
ተመራቂዎች በቆይታቸው ፣ የወታደራዊ አካል ብቃት ፣ ተኩስ ፣ የውጊያ...
“በተከፈለ መስዋዕትነት ክልሉ ተደቅኖበት ከነበረው አደጋ ወደ አንጻራዊ ሰላም ተመልሷል” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአሥተዳደር ዘርፍ የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አሥተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) የክልሉን ዘላቂ ሰላም...
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጎንደር ከተማ በበሽ ጥቅል ዕድለኛዋን ሸለመ።
ጎንደር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በ13ኛው ዙር የበሽ ጥቅል ሽልማት በጎንደር ከተማ እድለኛ ለኾኑት ወይዘሮ ያለምወርቅ አበበ ሽልማታቸውን አስረክቧል።
የአንድ ሚሊዮን ብር ተሸላሚዋ ያለምወርቅ አበበ
ሳፋሪኮም የበሽ ጥቅልን በመጠቀም በደረሳቸው የበሽ...
ግብይት በላሊበላ!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ የግብይት ሥርዓቱ ከሚነቃቃባቸው ወቅቶች ውስጥ ታኅሣሥ እና ጥር ወራት ይገኙበታል።
በእነዚህ ወቅቶች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት እና የጥምቀት በዓላትን ተከትሎ በተለይም የባሕል አልባሳት እና የቅርጻ ቅርጽ ውጤቶች...








