በአማራ ክልል ለ860 ሺህ ተጋላጭ ወገኖች የሚውል የ1 ነጥብ 15 ቢሊዮን ብር ፕሮጀክት ይፋ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በአማራ ክልል ተጋላጭ ወገኖችን ለመደገፍ፤ የማገገሚያ እና የማቋቋሚያ ፕሮጀክት ይፋ አድርጓል።
ይፋ ባደረገው ፕሮጀክት አተገባበር ላይም በወርልድ ቢዥን ኢትዮጵያ የአማራ ክልል ማሥተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ቴዎድሮስ...
“ብልጽግና የገባውን ቃል የፈጸመ፣ የልማት ሥራዎችን ያስፋፋ፣ የሕዝቦችን ተጠቃሚነት ያረጋገጠ ፓርቲ ነው ” አብዱ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በሐይቅ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል።
የሐይቅ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ከድር ሙሐመ
ከተማዋ ለዘመናት ተዘንግታ መኖሯን አስታውሰው ከለውጡ ማግስት የልማት ተጠቃሚ መኾኗን ተናግረዋል።
መንግሥት በአካባቢው የሎጎ ሐይቅን...
ብሔራዊ የአቮካዶ ልማት ፕሮግራም ተቀርጾ ወደ ሥራ መግባቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የብሔራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮግራም ክልላዊ የእስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ በባሕር ዳር ከተማ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተካሂዷል።
የብሔራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮጀክቱ አሥተባባሪ ይበልጣል ወንድምነው እንደ ሀገር...
የጸረ-ተሕዋስያን መድኃኒቶች መላመድን ለመከላከል የላበራቶሪዎችን አቅም ማጠናከር ይገባል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የላበራቶሪዎችን አቅም በማጠናከር የፀረ-ተሕዋሲያን መድኃኒቶች በጀርሞች መላመድ ቅኝት እና መከላከል ዙሪያ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በክልሉ መድኃኒትን የተላመዱ ጀርሞችን መለየት...
በደብረ ማርቆስ ከተማ አምራችና ሻጭን በቀጥታ ማገናኘት የሚያስችል የገበያ ማዕከል ሥራ ጀመረ።
ደብረማርቆስ: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረማርቆስ ከተማ አምራችና ሻጭን በቀጥታ ማገናኘት የሚያስችል የገበያ ማዕከል ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል።
የከተማ አሥተዳደሩ ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ ዮሴፍ መለሰ የገበያ ማዕከሉ ዘመናዊ ግብይትን የሚፈጥር እና ተወዳዳሪነትንም...







