ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀበሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን ተቀብለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሁለት ቀናት ይፋዊ ጉብኝት ወደ ኢትዮጵያ የመጡትን የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይን...
ዲጂታል የሕዝብ መሠረተ ልማት ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ዲጂታል 2030 ስትራቴጂ በይፋ ሲጀመር ትልቅ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች ውስጥ የመጀመሪያው ዲጂታል የሕዝብ መሠረተ ልማት መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በእሳት ዳር ወግ ላይ በነበራቸው ቆይታ...
ከተማዋ ጽዱ እንድትኾን በተደራጀ መንገድ የጽዳት እና ውበት ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ "የጥርን በባሕር ዳር" መርሐ ግብር አንዱ አካል የኾነው የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል።
በዘመቻው እየተሳተፉ ያገኘናቸው ወይዘሮ መልካም አልማው እንደገለጹት ከተማ ውብ የሚኾነው ማኅበረሰቡ ሲተባበር ነው። ማኅበረሰቡ ተጠቅሞ...
ዓለም መድኃኒቷን አገኘች፤ በደስታም ተመላች።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ያቺ ጨለማ የወረሳት፣ የመከራ በትር የበዛባት፣ ዲያቢሎስ በጥርሱ የነከሳት፣ የሐጥያት ሕማም ያሰቃያት፣ ፍዳ ያስጨነቃት ዓለም መድኃኒቷን አገኘች፤ በብርሃን ተሞላች፤ በደስታም ከነፈች።
እነዚያ የእርሱን መምጣት በተስፋ የጠበቁት፣ የእርሱን መወለድ የጓጉለት፤...
“ሀገር ሰላም ይሁን እንጅ ጧሪማ ሞልቷል”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የሚገኘው ፋና ሕጻናት እና የማኀበረሰብ ልማት ማኀበር የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ምክንያት በማድረግ ለ149 አረጋውያን የማዕድ ማጋራት እና የቅርጫ ሥጋ ሥጦታ አበርክቷል።
የማዕድ እና የቅርጫ ሥጋ...








