“ሠራዊቱ ሀገር እና ሕዝብን ከመጠበቅ ባሻገር በሚንቀሳቀስባቸው አካባቢዎች ሁሉ በልማት ሥራዎች ላይ በንቃት እየተሳተፈ...

የመከላከያ ሠራዊት አባላት እና መሪዎች በደሴ ከተማ በተካሄደው "የአንድ ጀምበር "የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ በመገኘት አሻራቸውን አኑረዋል። በኢፌዲሪ የመከላከያ ሠራዊት የ11ኛ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጄኔራል ዘውዱ ሰጥአርጌ እንደተናገሩት ሠራዊቱ ሀገር እና ሕዝብን...

የተተከሉ ችግኞች ለወጣቶች የሥራ ዕድል እየፈጠሩ ነው።

በጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ15 ቦታዎች ላይ ከ376 ሺህ በላይ ችግኞች ተተክለዋል። የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው እንደገለጹት በበጀት ዓመቱ ከ4 ነጥብ...

ጎንደር ከተማ ከ370 ሺህ በላይ ችግኞችን በአንድ ጀምበር እየተከለች ነው።

ኢትዮጵያ በየዓመቱ እያካሄደች የምትገኘው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ዛሬም ትኩረት እንደተሰጠው ነው። በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማም ተፈጥሮን ለመታደግ ያለመው እና የፍራፍሬ ችግኞችን በመትከል የምግብ ዋስትናን ለማሳደግ አላማ ያደረገው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል። በአንድ ጀምበር የችግኝ...

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ “የአንድ ጀምበር” የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አሻራቸውን አሳረፉ።

የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ800 ሚሊዮን "የአንድ ጀምበር" ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ተገኝተው አሻራቸውን አሳርፈዋል። ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፤ የዞን፣ የወረዳ ኀላፊዎች እና የአካባቢው...

በሰሜን ጎንደር ዞን በአንድ ቀን ጀምበር የችግኝ ተከላ ከ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ችግኝ...

  "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ነው። በተከላ መርሐ ግብሩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት እና የአካባቢው ማኅበረሰብ እየተሳተፉ ይገኛሉ። በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ...