አሚኮ ለሰላምና ለልማት ከፊት ተሰልፎ የሚሠራ ተቋም ነው።

ገንዳ ውኃ: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ጎንደር ስቱዲዮ ሥራ የጀመረበትን 1ኛ ዓመት አስመልክቶ የገንዳ ውኃ ከተማ ነዋሪዎች ሃሳባቸውን ሰጥተዋል። አሚኮ ጎንደር ስቱዲዮ ሥራ ከጀመረ አንስቶ ከሕዝብ ጎን በመኾን በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ዘርፍ...

የአጼ ቴዎድሮስ የልደት በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የንጉሠ ነገሠት አፄ ቴዎድሮስ 207ኛ ዓመት የልደት በዓል በጎንደር ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። አጼ ቴዎድሮስ ከጎንደር ቋራ ተነስተው የኢትዮጵያን ታላቅነት እና አንድነት ለማጽናት እስከ ሕይወት መስዋዕትነት የከፈሉ...

ኮሌራን በዘላቂነት ለመከላከል የንጽህና መሠረተ ልማቶችን ማሟላት ያስፈልጋል።

  ባሕር ዳር: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር የኮሌራ ወረርሽኝን ለመከላከል በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከሃይማኖት መሪዎች እና አጋር አካላት ጋር መክሯል። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት...

አራጣ እና የሕግ ተጠያቂነት

ባሕር ዳር: ጥር 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አራጣ ተበዳሪን ያልተገባ የወለድ ስሌት በማስከፈል የሚፈጸም የወንጀል ድርጊት ነው፡፡ አበዳሪ በሚወስነው መሠረት ከዓይነቱ በተጨማሪ የሚከፈል ክፍያም ነው፡፡ ስለ አራጣ ምንነት፣ ጉዳቶችና በሕግ ስለመከልከሉ በአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የኢኮኖሚ...