ለ40 ሺህ አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች የግብርና ብድር ሊቀርብ ነው።
ደብረብርሃን: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት በቀጣዮቹ ሦሥት ወራት ለ40 ሺህ አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች የግብርና ብድር አቅርቦትን ለማቅረብ መዘጋጀቱን ገልጿል።
ዲስትሪክቱ ከደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ እና...
የክልሉን ነዋሪዎች የቤት አቅርቦት ችግር ለመፍታት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ከአማራ ክልል መሬት ቢሮ ጋር በመተባበር በቤት ልማት ፓሊሲ ዙሪያ ከአጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር እየመከሩ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ...
“ካፒታል ገበያን ማቋቋም በመቻላችን ዜጎች ህልማቸው እንዳይመክን እያደረግን ነው” ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን አሁናዊ የኢኮኖሚ ቁመና የሚያሳይ ‘’የኢትየጵያ የፋይናንስ እምርታ" የተሰኘ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል፡፡
የጉባኤው መሪ ሃሳብ ቁልፍ አንቀሳቃሽ ተቋማት ማለትም ገንዘብ ሚኒስቴር፣ ገቢዎች ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ የኢትዮጵያ...
ጣና በለስ የተቀናጀ ስኳር ልማት ፋብሪካ ዳግም ወደምርት ሊገባ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጣና በለስ የተቀናጀ ስኳር ልማት ፋብሪካ ያለበትን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል።
ምልከታው ፋብሪካው ያለቀትን ተጨባጭ ሁኔታ በመለየት በቁርጠኝነት ወደምርት እንዲገባ ለማስቻል...
የፋይናንስ እምርታ በኢትዮጵያ
ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “የፋይናንስ እመርታ በኢትዮጵያ” በሚል በተሰናዳው እና ስድስት የኢትዮጵያን የፋይናንስ እና የገቢ ሥርዓት በመምራት ላይ ያሉ ዐበይት ተቋማት አፈጻጸም በሚገመግሙበት እና ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት...








