ምስራቅ ዕዝ በተሰማራባቸው ቀጣናዎች ውጤታማ የግዳጅ አፈፃፀም ማስመዝገቡን ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ አረጋገጡ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዕዙ የ2018 ዓ.ም የግማሽ በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን የዕዙ ከፍተኛ አመራሮች፣ የኮር እና የክፍለ ጦር አዛዦች እንዲሁም የዕዙ የመምሪያ ኀላፊዎች በተገኙበት ገምግሟል፡፡
በመድረኩም በዕዙ ስር ያሉ ክፍሎች ሪፖርታቸውን ከቀረቡ...
በ34 ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር መጀመሩን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ፡፡
ደብረ ማርቆስ: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የትምህርት ጥራትን እና ተሳትፎን ለማሳደግ በ16 ወረዳዎች የተማሪ ምገባ መርሐ ግብር መጀመሩን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል።
የምገባ ሥርዓቱ በ34 ትምህርት ቤቶች ለሚገኙ የቅድመ መደበኛ እና ከ1...
በዳንሻ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ የልማት ሥራዎች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች ክፍት ኾኑ።
ሁመራ: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዳንሻ ከተማ አሥተዳደር የሕዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እያሳየው ያለው ቁርጠኝነት የሚደነቅ መኾኑን በአማራ ክልል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳደር ገልጿል።
የዳንሻ ከተማ አሥተዳደር ባለፈው 2017 በጀት ዓመት የሕዝቡን መሠረታዊ...
የግዥ ሥርዓቱን ለማዘመን እና ለማቀላጠፍ የወጣው አዋጅ አንደምታ፦
ባሕር ዳር: ጥር 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት፣ 11ኛ መደበኛ ጉባኤው የአማራ ክልል የግዥና ንብረት አሥተዳደር ማሻሻያ አዋጅ አውጥቷል፡፡
በአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የፕሮጀክት ከፍተኛ የግዢ ባለሙያ...
ለ40 ሺህ አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች የግብርና ብድር ሊቀርብ ነው።
ደብረብርሃን: ጥር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ብርሃን ዲስትሪክት በቀጣዮቹ ሦሥት ወራት ለ40 ሺህ አርሶ አደሮች እና አርብቶ አደሮች የግብርና ብድር አቅርቦትን ለማቅረብ መዘጋጀቱን ገልጿል።
ዲስትሪክቱ ከደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ እና...








