ባሕር ዳር ዓባይን እና ጣናን በአግባቡ በመጠቀም የአትክልት እና ፍራፍሬ ምንጭ ልትኾን ይገባል።

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የ2019 በጀት ዓመት የበጋ መስኖ ልማት ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ባሕር ዳር በሁለገብ የኢኮኖሚ ዕድገት መጓዝ የምትችል ከተማ መኾኗን ተናግረዋል። የከተማዋ...

“በባሕር ዳር መሬት ወስደው ወደ ሥራ የማይገቡትን ነጥቆ ለሚያለሙት ለማስተላለፍ እየተሠራ ነው” አቶ ጎሹ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሥራ እና ክህሎት መምሪያ በከተማዋ ኢንዱስትሪዎች የሥራ ላይ አደጋ፣ የአሠሪ እና ሠራተኛ ጉዳይ አዋጅ አፈጻጸም ዙሪያ ምክክር አካሂዷል። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ኢኮኖሚውን...

“ከመራራ ገጠመኝ ወደ ሙያዊ ብቃት”

ወጣት እንኳየሁ ተሻገር ትባላለች። በባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሙያ ሥልጠና እየወሰደች አግኝተናታል። ቀደም ሲል በቂ ሥልጠና ሳይኖራት በሕገ-ወጥ ደላሎች አማካኝነት ወደ ውጭ ሀገር ባደረገችው ጉዞ ምክንያት የደረሰባትን እንግልት እና ፈተና ታስታውሳለች። "ያለ ሥልጠና በደላላ ወደውጭ...

ከኮንፈረንስ ቱሪዝም እስከ ስፖርት ቱሪዝም፤ የባሕር ዳር አዲስ ከፍታ!

ባሕር ዳር የተፈጥሮ ጸጋዋን ከዘመናዊ መሠረተ ልማት እና አረንጓዴ ልማት ጋር በማቀናጀት ለነዋሪዎች ምቹ ከመኾን ባለፈ የዲፕሎማሲ፣ የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት ማዕከል እየኾነች ነው። የጣና ፎረምም ለዚህ ማሳያ ነው። ይህም ዘርፈ ብዙ ዕድሎችን አበርክቷል፤ ለቀጣይ...

በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 67 የመስኖ ፕሮጄክቶች ይጠናቀቃሉ።

በአማራ ክልል በበጀት ዓመቱ 129 የመስኖ ፕሮጄክቶችን ወደ ግንባታ ለማስገባት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የመስኖ እና ድሬንኤጅ ፕሮጄክቶች ግንባታ ክትትል ዳይሬክተር ጌትነት አያሌው ከተያዙት ፕሮጄክቶች ውስጥ 74ቱ ነባር ናቸው። 55ቱ ደግሞ በአዲስ...