“በገዛ ሥልጣኑ ሞትን ድል ነሳ”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል ትንሣኤ ቀዳሚ ነው።
ትንሣኤ በግዕዝ ተንሥኦ ወይም ተነሳ ከሚለው ቃል የተገኘ ሲኾን መነሳት ማለት እንደኾነ የተናገሩት በባሕር ዳር ሀገረ ስብከት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ማዕድ አጋሩ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል።
በመላው ኢትዮጵያ በክርስትና ጥላ ውስጥ በሚገኙ ቤተ-እምነቶች ያሉ ክርስቲያኖች የትንሳኤን በዓል በተስፋ፣ በመስዋዕትነት...
“ትንሣኤያችንንም በትንሣኤው አበሰረ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረሳችሁ...
ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዝዳንቱ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል። በዓሉ የተባረከ በዓል እንዲኾንም ተመኝተዋል።
የአሚኮ...
“እኛን ግን የትንሣኤው ጌታ አስተምሮናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል።
የትንሣኤ በዓል አራት ነገሮች የተሻሩበት ዕለት ነው። ሞት፣ መግነዝ፣ መቃብር እና ማኅተም፣...








